በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

1

የአገልግሎቶችን ዝርዝር የት ማግኘት እችላለሁ ?

በ ፊት ገፅ ላይ [ አገልግሎቶች ] የሚለውን የሚለውን አገናኝ/link በመንካት ወይም ደግሞ የመረጡት ምድብ ውስጥ በመግባት ዝርዝሩን ማግኘት ይችላሉ።

2

እየፈለኩ ያለሁትን አገልግሎት ማግኘት አልቻልኩም ?

ምን ይፈልጋሉ በሚለው መፈለጊያ ሳጥን ላይ የሚፈልጉትን አገልግሎት በመፃፍ እና ከዛም ጥግ ላይ ያለውን ማጉያ መነፅር በመጫን ከሚመጡት ዝርዝሮች ውስጥ በመፈለግ ማግኘት ይቻላል።

3

በ አገልግሎት ላይ አስተያየት መስጠት እፈልጋለሁ

የ አገልግሎቱ ገፅ ውስጥ በመግባት ከላይ በኩል [ +አስተያየት ይስጡ ] የሚለውን አዝራር/button በመንካት በሚመጣልዎት ሃሳብ መስጫ ሳጥን ላይ ሃሳብዎን ፅፈው ሲጨርሱ [ ላክ ] የሚለውን አዝራር/button በመንካት አስተያየት መስጠት ይችላሉ።