የትምህርት ውጤት ያለአግባብ ተበላሽቶብኛል

ከመምህሩ/ዋ ጋር ችግር ስላለብኝ, በስኬል መለያየት,በህመም እና ሌሎች ምክንያቶች,የወሰድኩትን ኮርሶች በድጋሜ እንድወስድ በመደረጉ

ቅደም ተከተል

  1. ቅሬታ ከዲፓርትመንት/ትምህርት ክፍል ጀምሮ እስከመጨረሻ የዩኒቨርስቲው የአመራር እርከን ድረስ ቅሬታ ማቅረብ ይቻላል
  2. ከላይ በተገለፀው አግባብ አገልግሎቱን ካለገኙ ወይም በውሳኔው ካልረኩ ምላሽ የተሰጠበትን መረጃ በማያያዝ በሚኒስቴር መ/ቤቱ በሚገኘው የከፍተኛ ትምህርት ምርምርና አካዳሚክ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀነራል ማቅረብ ይቻላል

ቅድመ ሁኔታ

  • ውጤቱ ከምን አንፃር እንደተበላሸ በቅድሚያ ከራስ መጀመር

አስተያየት

በአገልግሎታችን ደስተኛ ኖት?