ትምህርት በማጠናቀቅ ምክንያት የሚቀርብ ጥያቄ

_

ቅደም ተከተል

  1. መምህሩ/ርቷ ትምህርታቸውን ሲያጠናቅቁ በዩኒቨርስቲያቸው/ በራሳቸው ዩኒቨርስቲው በሚገኝበት አገር ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ/ቆንስላ ጽ/ቤትና በትምህርት ጥራትና አግባበነት ኤጀንሲ የተረጋገጠ የትምህርት መረጃ ሲያቀርቡ ወደ ሚሰሩበት ደብዳቤ በመምህራን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ይፃፍላቸዋል፡፡
  2. ለ11ዱ ዩኒቨርስቲዎች የተቀጠሩ መምህራን ስልጠናቸውን ሲያጠናቅቁ በአሰልጣኝ ዩኒቨርስቲ ሰኔት የተረጋገጠ የትምህርት መረጃ ሲያቀርቡ በመምህራን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ወደ ለአሰሪ ዩኒቨርስቲ የመገጣጠሚያ ደብዳቤ ይፃፍላቸዋል፡፡

አስተያየት

በአገልግሎታችን ደስተኛ ኖት?