መምህራኑ የመልካም አስተዳደር እጦት ጋር ተያይዞ የሚያቀርቡት ቅሬታ

መምህራኑ በሚሰሩበት ዩኒቨርስቲ ከሚፈጠር የመልካም አስተዳደር እጦት ጋር ተያይዞ የሚቀርብ ቅሬታ

ቅደም ተከተል

  1. ወደ ሚኒስቴር መ/ቤቱ ቅሬታ ከመቅረቡ በፊት ቅሬታውን ከትምህርት ክፍል እስከ ቦርድ ድረስ ላለው አካል በቅድሚያ ማቅረብ የሚገባ መሆኑ፣
  2. ቅሬታው ከላይ በተጠቀሱት አካላት አለመፈታቱን የሚያረጋግጥ መረጃ ካለ ብቻ ለሚኒስቴር መ/ቤቱ አካዳሚክና ምርምር ዳይሬክቶሬት ጀነራል/መምህራን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ማቅረብ ይቻላል፡፡

አስተያየት

በአገልግሎታችን ደስተኛ ኖት?